ክስታኔ ማዕከል
የሶዶ ጉራጌ ዲጂታል መዝገበ ቃላት
መዝገበ ቃላት (ከ ሀ-ፐ)
ሃላፊ
ሃላፊ • official
ስም
ሃላፍትና
ሃላፊነት • responsibility
ስም
ሃሙስ
ሃሙስ • Thursday
ስም
ሃምራዊ
ሃምራዊ • pink
ስም
ሃምሳ
ሃምሳ • ...
ቃል
ሃረምረማት
ሽብሽብ • wrinkles
ስም
ሃር
ሃር • silk
ስም
ሃሮ
ኩሬ • pond
ስም
ሃሳብ
እቅድ • plan
ስም
ሃተታ
ሃተታ • hodge-podge
ስም
ሃተታ
ኣተታ • illustration
ስም
ሃውልት
ሃውልት • monument
ስም
ሃውልት
ግንባታ • ...
ስም
ሃዋሪያ
ሃዋሪያ • apostle
ስም
ሃዛ
ፈዛዛ • inattentive
ቅፅል
ሃይለ ስላሴ
ሃይለ ስላሴ • ...
ስም
ሃይማኖት
ሃይማኖት • religion
ስም
ሃይማኖተኘ
ሃይማኖተኛ • religious
ቅፅል
ሃጢያት
ሃጢያት • sin
ስም
ሃጢያተኘ
ሃጢኣተኛ • sinner
ቅፅል
ሁነኘ
... • ...
ቃል
ሁኔታ
ኣኳኋን • condition
ስም
ሄዋን
ሄዋን • Eve
ስም
ህሊና
ህሊና • conscience
ስም
ህሊና
ኣእምሮ • mind
ስም
ህቅ ባለንት
ህቅ • gasp
ግሥ
ህብረት
ህብረት • unity
ስም
ህብስት
ህብስት • ...
ስም
ህንፃ
ህንፃ • building
ስም
ህክምና
ህክምና • medical
ስም
ህግ
ህግ • law
ስም
ህገ መንግስት
... • constitution
ስም
ህገ ወጥ
... • lawless,
ቅፅል
ህግ ኣስከባሪ
... • guardian
ስም
ሆሳእና
ሆሳእና • ...
ስም
ለ
ለ • ...
ቃል
ለ
... • ...
ቃል
ለሃጭ
ለሀጭ • drivel
ስም
ለለ
ቀላል • light
ቅፅል
ለለ
ልል • loose
ቅፅል
ለማው
ኣደገ • develop
ግሥ
ልምላሜ
ልምላሜ • fertility
ስም
ለማዳ
ለማዳ • tame
ቅፅል
ለማጣ
ሻሜታ • ...
ስም
ለም
ለም • fertile
ቅፅል
ለምለም
ለምለም • verdant
ስም
ለምነት
ለምነት • fertility
ስም
ለሰስ ባሎ
ለብ • lukewarm
ግሥ
ለሽ ባሎ
ተኛ • slept
ግሥ
ለሽ ባሎ
ተዘናፈለ • flattened
ግሥ